Service Request Forms
አገልግሎት መጠየቂያ ቅጾች
Request a church service or apply for membership. The church office will contact you to confirm.
የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይጠይቁ ወይም ለአባልነት ይመዝገቡ። የቤተ ክርስቲያኑ ጽሕፈት ቤት ያነጋግርዎታል።
Membership Application Formየአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ
- Name, family members, contact details
- Baptismal (Christian) name
- Monthly contribution pledge
- ስም፣ የቤተሰብ አባላት፣ አድራሻ
- የክርስትና ስም
- ወርሃዊ አስተዋጽኦ
Email requestበኢሜይል ይጠይቁ
Form coming soonቅጹ በቅርቡ ይዘጋጃል
Baptismal Service Request Formየክርስትና አገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ
- Child's name and date of birth
- Parents and godparent
- Requested date
- የልጁ ስምና የትውልድ ቀን
- የወላጆችና የክርስትና አባት/እናት ስም
- የተፈለገው ቀን
Email requestበኢሜይል ይጠይቁ
Form coming soonቅጹ በቅርቡ ይዘጋጃል
Prayers for the Repose of Souls Request Formለጸሎተ ፍትሐት የሚሞላ ቅጽ
- Name of the departed (Christian name)
- Date of passing
- Requested prayer date
- የሟች ስም (የክርስትና ስም)
- ያረፉበት ቀን
- የጸሎት ቀን
Email requestበኢሜይል ይጠይቁ
Form coming soonቅጹ በቅርቡ ይዘጋጃል
Hall Rental Request Formአዳራሽ ኪራይ መጠየቂያ ቅጽ
- Event date and type
- Number of guests (up to 400)
- Contact details
- የዝግጅቱ ቀንና ዓይነት
- የእንግዶች ብዛት (እስከ 400)
- አድራሻ
Email requestበኢሜይል ይጠይቁ
Form coming soonቅጹ በቅርቡ ይዘጋጃል
How it worksእንዴት እንደሚሠራ
From request to confirmation
ከጥያቄ እስከ ማረጋገጫ
Choose the service and send your request with the details listed on its card.አገልግሎቱን ይምረጡና በካርዱ ላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ይዘው ጥያቄዎን ይላኩ።
The church office reviews it and contacts you, usually within a few days.የቤተ ክርስቲያኑ ጽሕፈት ቤት ጥያቄዎን ተመልክቶ ያነጋግርዎታል።
Once confirmed, any donation or fee can be given in person or online.ከተረጋገጠ በኋላ ስጦታ ወይም ክፍያ በአካል ወይም በኦንላይን መስጠት ይቻላል።
Questions? Callጥያቄ ካለዎት ይደውሉ፦ 703-364-8452 · 571-376-0826 · beataeotc@gmail.com
